እምነትህ/ሽን በልበ ሙሉነት ሞግት/ቺ

በክርስትና ላይ የሚነሱ የኑፋቄ ትምህርቶችን መመከት ወይም መከላከል፤ የሌላውን እምነተ መርህ ከሥነ አመክንዮና ከታሪካዊ ዳራዎች አንጻር በመቃኘት ትክክለኛውን የክርስትና አስተምህሮ ለአንባቢያን እኛ የሹዋ እቅብተ እምነት እናቀርባለን።

ተልእኮአችን

የሹዋ ዕቅበተ እምነት አገልግሎት ተልእኮ

የሹዋ ዕቅበተ እምነት አገልግሎት የእኛ ተልእኮ አማኞችን ጤናማ በሆነ ትምህርት በማስታጠቅ እና ወንጌልን እውነት የሚቃወሙትን በመጽሐፍ ቅዱሳዊው ብርሐን ከወንጌላውያን አማኞች ጋር በመሆን የክርስትና እምነትን እውነት ከሐሰተኛ ክስ እና ከምንፍቅና አስተምህሮ ሐይማኖትን መከላከል ነው። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችን(ካቴኪዝምን) ለማስተማር፣ የቤተ እምነት ልዩነቶችን ለማብራራት እና እንደ እስልምና፣ ራሳቸውን የሐዋርያት ቤ/ክ(ኢየሱስ ብቻ) ብለው ለሚጠሩት የምንፍቅና አንጃዎች እና እንደ ይሖዋ ምስክሮች ካሉ ሌሎች ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች በስተጀርባ ያለውን እውነት ለማሳየት ቆርጠን ተነስተናል። ምክንዮአዊ በሆኑ ውይይቶች እና በበሰሉ ሙግቶች፣ ቅዱሳት መጻህፍትን መሰረት ባደረጉ ትምህርቶች እና ለታሪካዊው ክርስቲያናዊ ትውፊት ቁርጠኝነት፣ ቤተክርስቲያንን ለማጠናከር እና የኢየሱስ ክርስቶስን እውነት ለሚፈልጉ ሰዎች ለመድረስ እንፈልጋለን።

እምነትዎን ይጠብቁ ዘንድ ይቀላቀሉን! አዳዲስ ትምህርቶች እና ጽሑፎች እንዲደርሳችሁ ድህረገጾቻችን ይጎብኙ።

ጥሞናና ታሪክ

ኑ መጽሐፍ ቅዱስን እንተዋወቀው

ሰላም። በመጀመሪያ ከእኛ ጋር መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ ዝግጁና ፍቃደኛ በመሆናችሁ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን። ምናልባት ይህን በእጃችሁ…

የማርቆስ እና እስረኛው ታሪክ

በሰሞኑን በተነሳው በቻርሊ ከርክ ሕልፈት ምክንያት ሁለት ጽንፍ ጎራዎችን እንመለከታለን። አንዱ ጎራ በዚህ ሀሳቡ አልስማማውም…

Apologetics helps show that belief in the Christian faith is not just a leap in the dark but is grounded in evidence and reason.

J– Alvin Plantinga

የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት

ክፍል 1 “እርሱ በባሕርዩ አምላክ ሆኖ ሳለ፣ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን ሊለቀው እንደማይገባ አድርጎ አልቈጠረውም፤”  —…

ሑባል(هبل)

እስልምና እና የአረቡ ጣዖታት ክፍል 1 እንደሚታወቀው እስልምና ሲነሳ በአእምሯችን ፈጥኖ የሚሳለው የገሚሱ ጨረቃ እና…

አንባቢዎቻችን ምን ይላሉ?

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያዌዎች

ኑ መጽሐፍ ቅዱስን እንተዋወቀው

ሰላም። በመጀመሪያ ከእኛ ጋር መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ ዝግጁና ፍቃደኛ በመሆናችሁ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን። ምናልባት ይህን በእጃችሁ…

የባሕርዩ ምሳሌ?

በማህበራዊ ድህረገጽ ላይ ሲዘዋወሩ ከነበሩ ሙግቶች መካከል አንድ ጥያቄ ተቀምጦ ነበር። ይኼም ሙግት ኢየሱስ ፍጡር…

እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።
ቆላስይስ 2:8

Scroll to Top