ጽሁፎቻችን
የጥንቱን ሃይማኖት!
“በእግዚአብሔር ሃይማኖት ውስጥ የሰው አእምሮ የፈለሰፈው አምልኮ፣ ማክበር ወይም አገልግሎት ሁሉ ያለ እግዚአብሔር ግልጽ ትዕዛዝ…
መጽሐፍ ቅዱስ ብቻን እንጠያየቅ – ክፍል 2
ጥያቄ፦ እሺ ይሄን ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ያልከውን እንደ ሙግትህ ልቀበልህና መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ እየተባለ…
መጽሐፍ ቅዱስ ብቻን እንጠያየቅ – ክፍል 1
ጥያቄ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻን(Sola Scriptura) ተቀብሎ መቀጠል የቤተክርስቲያን ሥልጣናዊነትን እና የአበውን ጽሑፍ ባለስልጣንነትን እንዳንቀበል ያደርጋል።…
ሥነ አመክንዮአዊ ተቃርኖ በመጽሐፍ ቅዱስ አይሳሳቴነት – ክፍል 2
ለዘብተኛ ምሑራን ሆኑ ከክርስትና ውጪ ባሉ ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ህጸጽ አልቦነትን በዚህ መልኩ ሲቃወሙ እናያለን፦መንደርደሪያ…
መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ እና ሕጸጽ አልቦ
ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለባቸው ናቸው፤ ለማስተማር፣ ለመገሠጽ፣ ለማቅናት በጽድቅም መንገድ ለመምከር ይጠቅማሉ።2ኛ ጢሞ…
አስተምህሮተ ሥላሴ አሕዳዊ ወይስ መድብላዊ?
“እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ_እግዚአብሔር ነው፤” — ዘዳግም 6፥4 ሞኖቴይዝም(monotheism) የሚለው ግሪክ(ጽርዕ) ቃል ከሁለት ቃላት…
እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።
