ጽሁፎቻችን
ትምህርተ ሥላሴ እና የቤተክርስቲያን ታሪክ
የመጽሐፍ ዳሰሳ [1] በመጀመሪያ ይህን ክፍል ለማጥናት ምሥጢረ ስላሴ ምን ማለት ነው!? የትምህርተ ሥላሴ ቀዳማይ…
ማርያም የሐሩን እህት?
“የእንበረም(አምራም/עַמְרָם) ሚስት ስም ዮካብድ(ዮኬቬድ/יוֹכֶבֶד) ነበረ። እርስዋ በግብፅ ከሌዊ የተወለደች የሌዊ ልጅ ነበረች፤ ለእንበረምም አሮንንና(አኻሮን/אַהֲרוֹן) ሙሴን(ሞሼኽ/מֹשֶׁה)…
የመስዋዕቱ ልጅ ኢስሐቅ ወይስ ኢስማኢል?
ኢድ አል አድሃ(عيد الأضحى) ኢድ(عيد) ማለት በአል፣ ድግስ ወይም ለመታሰቢያነት የሚከበር ነገር ማለት ሲሆን አድሃ (أضحى)…
መሬትን ተሸካሚው ፍጡር (“አል-ኑን/النون”)
በእስልምናው አስተምህሮት ውስጥ አፈታሪካዊ እና ተረታዊ ከሆኑት ታሪኮች መካከል አንደኛው ግዙፉ እስላማዊው አሳ ነባሪ (…
የቀድሞ ነብያት ክርስቲያን አልነበሩምን?
ለሙስሊም ሰባኪያን ሙግት ምላሽ የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ…
የዮሐንስ ወንጌል አጭር ሐተታ
መግቢያ ➥የዮሐንስ ወንጌል በዘመናት መሐል በቤተክርስቲያን ተወዳጅነቱን ጠብቆ የቆየ መጽሃፍ ሲሆን በሌሎች ለዘብተኛ ምሁራን ደግሞ…
እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።
