ጽሁፎቻችን
መጽሐፍ ቅዱስ ብቻን እንጠያየቅ – ክፍል 1
ጥያቄ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻን(Sola Scriptura) ተቀብሎ መቀጠል የቤተክርስቲያን ሥልጣናዊነትን እና የአበውን ጽሑፍ ባለስልጣንነትን እንዳንቀበል ያደርጋል።…
ሥነ አመክንዮአዊ ተቃርኖ በመጽሐፍ ቅዱስ አይሳሳቴነት – ክፍል 2
ለዘብተኛ ምሑራን ሆኑ ከክርስትና ውጪ ባሉ ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ህጸጽ አልቦነትን በዚህ መልኩ ሲቃወሙ እናያለን፦መንደርደሪያ…
መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ እና ሕጸጽ አልቦ
ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለባቸው ናቸው፤ ለማስተማር፣ ለመገሠጽ፣ ለማቅናት በጽድቅም መንገድ ለመምከር ይጠቅማሉ።2ኛ ጢሞ…
አስተምህሮተ ሥላሴ አሕዳዊ ወይስ መድብላዊ?
“እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ_እግዚአብሔር ነው፤” — ዘዳግም 6፥4 ሞኖቴይዝም(monotheism) የሚለው ግሪክ(ጽርዕ) ቃል ከሁለት ቃላት…
የነገረ ምክንያትነት ህግ(Law of Causality) – ክፍል 1
“ሰነፍ በልቡ፦ አምላክ የለም ይላል” — መዝሙር 14፥1 የነገረ ምክንያትነት ህግ(Law of Causality) የፍልስፍና እና…
Soli Deo Gloria/ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ
በቤተክርስቲያን ታሪክ ውስጥ ከተወገዙ የምንፍቅና መምህራን አንዱ ፔላጄዬስ ነው። እርሱም እግዚአብሔር በሰው ልጆች የድነት ስራ…
እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።