ጥያቄና መልሶች

የሥላሴ ሥነ አመክንዮአዊ ችግር(LPT)
የሥላሴ አስተምህሮ በተለያዩ ሰዎች በተለያዩ ዘመናትም ትችት ሲደርስበት መስማት የተለመደ ነው። ይህንንም ትምህርት በሰዎች አእምሮ ዘንድ ፈጽሞ መረዳት የማይቻልና በተለይም “አምላክ/God/” የሚለውን ቃል በተለያዩ አይነት በመጠቀም በሥነ አመክንዮ ዘንድ መሠረታዊ ችግር እንዳለበት ለማሳየት ይሞክራሉ። ሙግቱ እንዲህ ይቀርባል፦ 1) ክርስቲያኖች አብ አምላክ ነው፣ ወልድ አምላክ ነው፣ መንፈስ ቅዱስ አምላክ ነው ይላሉ።

ኑ መጽሐፍ ቅዱስን እንተዋወቀው
ሰላም። በመጀመሪያ ከእኛ ጋር መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ ዝግጁና ፍቃደኛ በመሆናችሁ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን። ምናልባት ይህን በእጃችሁ ያለውን መጽሐፍ አዲስ እና እንግዳ ሆኖባችሁ ይሆናል። ዛሬ በዚህ ጽሑፍም በእጃችሁ የሚገኘው መጽሐፍ ቅዱስ የሚለው መጽሐፍ ምንድነው የሚለውን በአጭሩ የምንተዋወቅ ይሆናል። ክርስቲያኖች 66ቁጥሮች ርዝማኔ ያላቸው መጻሕፍ አላቸው። እነዚህም መጻሕፍትበሁለት ክፍል ይቀመጣሉ። እነርሱም ብሉይ ኪዳን እና

የባሕርዩ ምሳሌ?
በማህበራዊ ድህረገጽ ላይ ሲዘዋወሩ ከነበሩ ሙግቶች መካከል አንድ ጥያቄ ተቀምጦ ነበር። ይኼም ሙግት ኢየሱስ ፍጡር ነው ከሚል ከአንድ አርዮሳዊ በተለምዶ የይሖዋ ምሥክሮች ቤተ ጎራ የሚመደብ ነው። ኢየሱስ ፍጡር ነው ያለውም ከዚህ ጥቅስ የተነሳ ነበር ጥቅሱ እንዲህ ይነበባል፦ “እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ

መጽሐፍ ቅዱስ ብቻን እንጠያየቅ – ክፍል 2
ጥያቄ፦ እሺ ይሄን ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ያልከውን እንደ ሙግትህ ልቀበልህና መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ እየተባለ የተለያየ ሥነ-አፈታት ላይ የተለያየ ምልከታ ትደርሳላችሁ? ለዚህ ስነ አፈታት ዳኛችሁ ማነው? መልስ፦ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው። ይሄ እኮ ጥያቄ ቢነሳ በእናተም ዘንድ ያለ ነው።(ትውፊት ያላችሁ እናተም ይሄንን ተመሳሳይ ክሌም ማንሳት እንችላለን።) እኛ ነገሩን ሥነ መለኮታዊ

መጽሐፍ ቅዱስ ብቻን እንጠያየቅ – ክፍል 1
ጥያቄ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻን(Sola Scriptura) ተቀብሎ መቀጠል የቤተክርስቲያን ሥልጣናዊነትን እና የአበውን ጽሑፍ ባለስልጣንነትን እንዳንቀበል ያደርጋል። አይደል? መልስ፦ ኧረ በፍፁም! ይህን እንድንል ትንሽ ክፍተት እንኳን አይሰጠንም። ምክንያቱም የመጽሐፍ ቅዱስ ብቻና አይሳሳቴው ባለስልጣን ነው የሚለው አስተምህሮ እነዚህን ጨምሮም ነው፦ ➙ ቤተክርስቲያን ባለስልጣን ነች። ➙ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ስንልም የአበው ክታባት ባለስልጣን አድርገን
