የተለያዩ ጦማሮች
“አንድ ታሪክ ላውጋችሁ”
ከአዲስ አበባ ወጣ ብላ በምትገኝ በአንዲት ገጠራማ አካባቢ የሚኖሩ አነስተኛ ማህበረሰብ ነበሩ። አብዛኛዎቹ የአውራጃው ነዋሪዎች…
ይገርማል…ይደንቃል….!
ድንቅ ነው!! አምላክ ሥጋን ለብሶ ወደ ምድር መጣ የሃጥያት መከራችንንና የዲያቢሎስ የሹፈት ነጋሪት ዝም ለማስባልም…
ሆሣዕና <አሁን አድን….!>
ደጉ ጌታ መጣ ተገለጠ ሰዎችም ተቀበሉት። ከተቀበሉት መካከል ሰው ብቻ ሳይሆን ከምድር ፍጥረታት መካከል ያለች…
“ጣዕመ ዜማ የሌለው እንቢተኛ ልብ…!”
መናፍቃን እና እንቢተኛ ልብ አንድ ናቸው። ሁለቱም ስተው ሳሉ ጭብጨባ ይሻሉ፤ መናፍቅ ሁሌ የሳተ ስለሆነ…
የጥንቱን ሃይማኖት!
“በእግዚአብሔር ሃይማኖት ውስጥ የሰው አእምሮ የፈለሰፈው አምልኮ፣ ማክበር ወይም አገልግሎት ሁሉ ያለ እግዚአብሔር ግልጽ ትዕዛዝ…
እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።