እምነትህ/ሽን በልበ ሙሉነት ሞግት/ቺ

በክርስትና ላይ የሚነሱ የኑፋቄ ትምህርቶችን መመከት ወይም መከላከል፤ የሌላውን እምነተ መርህ ከሥነ አመክንዮና ከታሪካዊ ዳራዎች አንጻር በመቃኘት ትክክለኛውን የክርስትና አስተምህሮ ለአንባቢያን እኛ የሹዋ እቅብተ እምነት እናቀርባለን።

ተልእኮአችን

የሹዋ ዕቅበተ እምነት አገልግሎት ተልእኮ

የሹዋ ዕቅበተ እምነት አገልግሎት የእኛ ተልእኮ አማኞችን ጤናማ በሆነ ትምህርት በማስታጠቅ እና ወንጌልን እውነት የሚቃወሙትን በመጽሐፍ ቅዱሳዊው ብርሐን ከወንጌላውያን አማኞች ጋር በመሆን የክርስትና እምነትን እውነት ከሐሰተኛ ክስ እና ከምንፍቅና አስተምህሮ ሐይማኖትን መከላከል ነው። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችን(ካቴኪዝምን) ለማስተማር፣ የቤተ እምነት ልዩነቶችን ለማብራራት እና እንደ እስልምና፣ ራሳቸውን የሐዋርያት ቤ/ክ(ኢየሱስ ብቻ) ብለው ለሚጠሩት የምንፍቅና አንጃዎች እና እንደ ይሖዋ ምስክሮች ካሉ ሌሎች ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች በስተጀርባ ያለውን እውነት ለማሳየት ቆርጠን ተነስተናል። ምክንዮአዊ በሆኑ ውይይቶች እና በበሰሉ ሙግቶች፣ ቅዱሳት መጻህፍትን መሰረት ባደረጉ ትምህርቶች እና ለታሪካዊው ክርስቲያናዊ ትውፊት ቁርጠኝነት፣ ቤተክርስቲያንን ለማጠናከር እና የኢየሱስ ክርስቶስን እውነት ለሚፈልጉ ሰዎች ለመድረስ እንፈልጋለን።

እምነትዎን ይጠብቁ ዘንድ ይቀላቀሉን! አዳዲስ ትምህርቶች እና ጽሑፎች እንዲደርሳችሁ ድህረገጾቻችን ይጎብኙ።

የቅርብ ጊዜ ልጥፎቻችን

Inerrancy & Sola Scriptura

“[ከእኔ በላይ] የተማሩትን እነዚያን አውጥቼ ልጥላቸው አልወድም፣ ነገር ግን መጽሃፍ ቅዱስ ብቻእንዲነግስ፤ በራሴም ይሁን በሌላ…

Apologetics helps show that belief in the Christian faith is not just a leap in the dark but is grounded in evidence and reason.

J– Alvin Plantinga

እስልምና

No post found!

What Our Readers Say

FAQ

No post found!

አባል ይሁኑ

ሃሳብን የሚጭሩ ጽሁፎች በኢሜል እንዲደርሶ አባል ለመሆን ይመዝገቡ

Email
The form has been submitted successfully!
There has been some error while submitting the form. Please verify all form fields again.

Scroll to Top